የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የዘገየ የፍትህ እና የብሔራዊ ጥቅም ጥያቄ ነው
የኢትዮጵያ የባህር በር አልባነት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት የንግድ ልውውጥ እና ብሔራዊ ደህንነት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል በአሁኑ ወቅት የመደመር መንግሥት እና የኢትዮጵያ ህዝብ እያነሱት ያለው የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የህልውና የልማት እና የፍትሃዊነት ጥያቄ ነው ይህ ጥያቄ የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም እና መብት ከማስከበር የሚነጭ እንጂ የሌሎችን ሉዓላዊነት ወይም ብሔራዊ ክብር ለመንካት የሚደረግ ጥረት አይደለም የባህር 8230 The post የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የዘገየ የፍትህ እና የብሔራዊ ጥቅም ጥያቄ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗