የሀገር ፍቅር ጥልቅ ቁርኝት ማሳያ

WELCOMEneutral2026-08-12 06:20:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ ከተራራዎቿ የገዘፈ ታሪክ ከወንዞቿ የጠለቀ ባህል እና ከልጆቿ አንድነት የተሰራች ታላቅ ሀገር ናት ሀገሪቱን በታሪክ አውድማ ላይ በኩራት እንድትቆም ካደረጓት አንዱ የሕዝቦቿ የማይበገር አርበኝነት ነው ከዚያም በላይ ደግሞ ሕዝቦቿ ከሀገራቸው ጋር ያላቸው ጥልቅ መንፈሳዊና አካላዊ ቁርኝት የተለየ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በአንድ ወቅት ከዚህ ጋር የተሰናሰለ ንግግር አድርገው ነበር ይህም 8220እኛ ኢትዮጵያውያን 8230 The post የሀገር ፍቅር ጥልቅ ቁርኝት ማሳያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]