የቀይ ባሕር ደህንነት ስጋት የሆነው የሁቲ አማጺያን ጥቃት

WELCOMEneutral2026-08-12 06:20:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 5 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁቲ አማፂያን በጅቡቲ ኤርትራ እና የመን አዋሳኝ በሚገኘው የባብ ኢል መንደብ መስመር በሚፈፅሙት ተደጋጋሚ ጥቃት የቀይ ባሕር ደህንነት ስጋት ውስጥ ወድቋል አማፂያኑ በዛሬው ዕለት በትንሽ የጭነት መርከብ ላይ በፈጸሙት ጥቃት ሶስት መርከበኞች መገደላቸውን አልጀዚራ ዘግቧል ጥቃቱ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ከተከሰተ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በባብ ኢል መንደብ የንግድ 8230 The post የቀይ ባሕር ደህንነት ስጋት የሆነው የሁቲ አማጺያን ጥቃት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]