ምክክሩ የጋራ መግባባትን በማጎልበት ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ሰፊ ዕድል ከፍቷል ተመካካሪዎች
አዲስ አበባ ነሐሴ 5 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የጋራ መግባባትን ለማጠናከርና የተሻለች ሀገርን ለመገንባት ትልቅ ተስፋ የተጣለበት የታሪክ ድልድይ ነው አሉ የምክክሩ ተሳታፊዎች ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ላይ 4 ሺህ የሕዝብ ወኪሎች በስምንት ዐበይት ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ጥልቅና አሳታፊ ምክክር እያካሄዱ 8230 The post ምክክሩ የጋራ መግባባትን በማጎልበት ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ሰፊ ዕድል ከፍቷል 8211 ተመካካሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗