ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ባለሙያዎችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የሚረዱ ተንቀሳቃሽ የአይሲቲ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ለሚመለከታቸው ተቋማት ማስረከቡን ገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ባለሙያዎችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የሚረዱ ተንቀሳቃሽ የአይሲቲ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ለሚመለከታቸው ተቋማት ማስረከቡን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚሠሩ መምህራንና የትምህርት ባለሙያዎችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የሚረዳ የአይሲቲ ቴክኖሎጂ ፕሮጀክትን ወደ ተግባር ለማስገባት እየሠራ መሆኑን በሚኒስቴሩ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ተ/መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት ወ/ሮ አሰግድ ምሬሳ ገልፀዋል። ፕሮጀክቱ ከተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (UNESCO) እና ከጃፓን መንግሥት ጋር በመተባበር የሚተገበር ነው፡፡ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች 35 የሚደርሱ የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች እና በመምህራን ትምህርት ላይ ትኩረት አድርገው እየሠሩ ያሉ አምስት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መሆናቸው…
Read the full story at tikvahuniversity ↗