ትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል‼

WASULIFEneutral2026-08-12 07:25:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል‼ ​በመናገሻ እና በሆለታ ከተሞች መካከል በደረሰ አስከፊ የትራፊክ አደጋ የ አምስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። ​አደጋውን አስመልክቶ ሾፌሮች ባጋራው መልዕክት፥ ክረምት ስለሆነ አሽከርካሪዎች በእርጋታና በማስተዋል እንዲሁም በቂ የርቀት ክፍተትን ጠብቀው እንዲያሽከረክሩ ጥሪ ቀርቧል። በቂ ርቀትን ጠብቆ ማሽከርከር የራስንም ሆነ የሌሎችን ህይወትና ንብረት ከትራፊክ አደጋ ለማዳንና ጉዳትን ለመከላከል ወሳኝ እንደሆነ ተመልክቷል። ​ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ።

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]