ከ300 በላይ የሽብር ተከሳሾች የቀረበላቸው የይቅርታ ሰነድ ምን ይዟል ?

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-12 10:11:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከ300 በላይ የሽብር ተከሳሾች የቀረበላቸው የይቅርታ ሰነድ ምን ይዟል ? ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተያያዘ በሽብር የተከሰሱ ከ300 በላይ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ግለሰቦች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ ሂደት መጀመሩን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። የይቅርታ ሂደቱ እንዴት ጀመረ ? እንደ ዘገባው ከሦስት ዓመት እና ከዚያ በላይ በእስር ላይ የሚገኙት ተከሳሾች የይቅርታ ጥያቄ እንዲያቀርቡ የሚጠይቀው ሰነድ የደረሳቸው በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አማካኝነት ነው። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ከሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለአንድ ወር ያህል በተከሳሾቹና በመንግሥት መካከል የማሸማገል ሥራ ሲያከናውኑ ከቆዩ በኋላ፣ ተከሳሾቹ ይቅርታ የሚጠይቁበትና የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን የያዘ ሰነድ ለየግላቸው ደርሷቸዋል። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ከተከሳሾቹ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]