" እኔና ልጆቼ ጭንቀትና ሐዘን ጸንቶብናል። እባካችሁ እውነቱን ንገሩንና እርማችንን እናውጣ " - ወ/ሮ ገነት እዝራ
" እኔና ልጆቼ ጭንቀትና ሐዘን ጸንቶብናል። እባካችሁ እውነቱን ንገሩንና እርማችንን እናውጣ " - ወ/ሮ ገነት እዝራ የካሜራ ባለሙያ ፊልሞን ከተሰወረ አንድ ዓመት ቢያልፈውም ፤ እስካሁን የት እንዳለ አልታወቀም። በመቐለ ከተማ በድንገት የተሰወረው ወጣቱ የካሜራ ባለሙያ ፊልሞን (ፊላሪ) ከጠፋ ከአንድ ዓመት በላይ ተቆጥረዋል። ፊልሞን ነሐሴ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ገደማ በመቐለ ከተማ ዓዲ ሓቂ ክፍለ ከተማ በባጃጅ እየተጓዘ ሳለ በድንገት መሰወሩን ቤተሰቦቹ ይገልጻሉ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የት እንዳለና ምን እንደደረሰበት የሚያሳይ የተረጋገጠ መረጃ እስካሁን አልተገኘም። ቤተሰቡ እንደሚለውም በጉዳዩ ላይ አዲስ የምርመራ ውጤት አልተገኘም። ፊልሞን የሁለት ሕፃናት አባት ሲሆን፣ ባለቤቱ ወ/ሮ ገነት እዝራ ባለቤቷ ከጠፋበት ዕለት ጀምሮ ለጥየቃ ወደ ፖሊስ በተደጋጋሚ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗