የአሸንድዬ በዓልን ሃይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የቅዱስ ላሊበላ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
የአሸንድዬ በዓልን ሃይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የቅዱስ ላሊበላ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ አሸንድዬ የልጃ ገረዶች ጨዋታ በየአመቱ ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በድምቀት ከሚከበርባቸው ቦታዎች መካከል የቅዱስ ላሊበላ ከተማ ተጠቃሽ ሲሆን ልጃ ገረዶች የነፃነታቸው በዓል ማሳያ የሆነውን "አሸንድዬን" በየዓመቱ በልዩ ዝግጅትና ተውህቦ ያከብሩታል። የፊታችን ነሐሴ16 ቀን ላይ የሚከበረውን አሸንድዬ በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የቅዱስ ላሊበላ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ቱሪዝምና ስፖርት ፅህፈት ቤት ሃላፊው ዲያቆን አዲሴ ደምሴ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ጨዋታውን ሳይበረዝና ሳይከለስ ለቀጣይ ትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ስለመሆኑም ነው የተመላከተው። ከድንግል ማርያም…
Read the full story at zena24now ↗