ሰብር - የግብፅ መርከብ ተመታ - 6 ሰዎች ሞተዋል‼

WASULIFEneutral2026-08-12 11:08:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰብር - የግብፅ መርከብ ተመታ - 6 ሰዎች ሞተዋል‼ በባብ ኤል-መንደብ «ቲሃማህ» በተሰኘች የግብፅ የጭነት መርከብ ላይ የሁቲ ታጣቂዎች ባካሄዱት የባሊስቲክ ሚሳኤል ጥቃት የ6 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ 10 ሰዎች ቆሰሉ። በጥቃቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 3 ፓኪስታናውያን እና 1 ኢንዶኔዥያዊ ይገኙበታል። የየመን መንግሥት መርከቧ የምግብ ቁሳቁስ ጭና እንደነበር ቢገልጽም፣ ሁቲዎች ግን «የሳዑዲ ወታደራዊ ቁሳቁስ» ጭና ነበር ሲሉ ለጥቃቱ ኃላፊነት ወስደዋል። የሁቲዎች አዲስ የባሕር ላይ እገዳ በቀይ ባሕር የንግድ መስመር ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]