የኢራን የግድያ ዛቻ ያስከተለው ሚስጥራዊው የትራምፕ በረራ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-12 11:14:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢራን የግድያ ዛቻ ያስከተለው ሚስጥራዊው የትራምፕ በረራ‼️ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቱርክ ወደ ብሪታንያ ያደረጉትን ጉዞ በተመለከተ የተሰማው አዲስ መረጃ የመገናኛ ብዙሃን እና የፖለቲካ ተንታኞችን አነጋግሯል። ከተደቀነባቸው የኢራን ስጋት ጋር ተያይዞ የተካሄደው ይህ ህቡዕ ኦፕሬሽን፣ በዘመናዊ የደህንነት ስልት እና በማታለል ዘዴ (Deception Operation) የተከናወነ እንደነበር ታውቋል። ትራምፕ በቱርክ መዲና አንካራ አየር ማረፊያ በካሜራዎች ፊት ታይተው ወደ ታዋቂው Air Force One ፕሬዚዳንታዊ አውሮፕላን ተሳፍረዋል። ሆኖም አውሮፕላኑ ውስጥ እንደገቡ፣ ከካሜራ እይታ ውጭ በሆነው በሌላኛው የአውሮፕላኑ በር በኩል ወደሚገኝ የምግብ ማጓጓዣ መኪና (Catering Truck) በምስጢር እንዲዛወሩ ተደርጓል። የመግቢያ መኪናው ትራምፕን ጭኖ አየር ማረፊያው ውስጥ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]