የብሔር አወቃቀር ይቀጥል ተባለ‼
የብሔር አወቃቀር ይቀጥል ተባለ‼ 📌ብሔርን መሰረት ያደረገው የክልሎች አወቃቀር ይቀጥል በሚለው የ500 ቡድን የሀገራዊ ምክክር ተመካካሪዎች ተስማምተዋል፡፡ 📌አገሪቱ የምትከተለው የመንግስት ሥርዓት ምን ይሁን? ለሚለው ተመካካሪዎቹ ኢትዮጵያ በፕሬዚዳንት ትመራ በሚለው ላይ ሙሉ ለሙሉ ተስማምተዋል፡፡ 📌ፕሬዚዳንቱ ከየት ይመረጥ? ሥርዓቱ ፓርላምታዊ ሆኖ ከፓርላማ ይመረጥ? ወይስ ሙሉ በሙሉ ሥርዓቱ ፕሬዚዳንታዊ ሆኖ በህዝብ ቀጥታ ይመረጥ የሚለው ግን ሁሉምን አስማሚ አልሆነም ፡፡ 📌በዚህም በመንግሥት አደረጃጀት እና ቅርፅ በፖለቲካ ሥርዓት፣ ውክልና የምርጫ ሥርዓት ስር ሲመከር የሰነበተው ተመካካሪ ቡድን እነዚህ አጀንዳዎች በልዩነት ወደ ቀጣይ ምዕራፍ እንዲተላለፉ ወስኗል፡፡ 📌የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ውክልና ምን ይምሰል? የሚለውም ሌላው በልዩነት ያለፈ ንዑስ አጀንዳ ነው።via…
Read the full story at wasulife ↗