በአከባቢው "ወርቅ ተገኘ" የሚል መረጃን ተከተሎ በ10 ሺዎች ወደ ስፍራው እየጎረፉ ነው።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-12 12:05:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአከባቢው "ወርቅ ተገኘ" የሚል መረጃን ተከተሎ በ10 ሺዎች ወደ ስፍራው እየጎረፉ ነው። በምዕራብ ኬንያ ዌስት ፖኮት ግዛት በሚገኘው ካንያርክዋት አካባቢ የወርቅ ግኝት መኖሩን የሚገልጹ መረጃዎች መውጣታቸውን ተከትሎ አከባቢው በሰዎች ተጨናንቋል። ህጻናት ከብት ሲጠብቁ መሬት ቆፍረው ወርቅ የሚመስሉ የሚያብረቀርቁ ማዕድናት ማግኘታቸው ከተሰማና በማኅበራዊ ሚዲያ ከተሰራጨ በኋላ ሲሆን፣ በሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ10,000 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ወደ አነስተኛዋ የቼፖሮር መንደር በጅምላ ጎርፈዋል። በተጨማሪም በርካታ የትምህርት እድሜ ላይ የሚገኙ ህጻናት ትምህርታቸውን አቁመው በመቆፈር ስራ ላይ መሳተፋቸውን እና ትንንሽ ህጻናትም ያለ ተንከባካቢ ሜዳ ላይ መተዋቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት ገልጸዋል። ፍለጋው የሚካሄደው ያለ ምንም ጥንቃቄ እና መደበኛ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በመጠቀም በመሆኑ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]