"ክልሉ ለከፍተኛ ውድቀትና ምስቅልቅል ተዳርጓል"ስምረት
"ክልሉ ለከፍተኛ ውድቀትና ምስቅልቅል ተዳርጓል"ስምረት የዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች:- 📌በፕሪቶሪያው ስምምነት የተዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር በኃይል መገለበጡ ክልሉን ለከፍተኛ ውድቀትና ምስቅልቅል ዳርጎታል። 📌 ቡድኑ ለጦርነት ማስፈጸሚያ የሚሆን ገንዘብ ለማሰባሰብ የማዕድን ሀብቶችን ከመዝረፉም በላይ፣ ታሪካዊ ቅርሶችንና የመንግስት ህንፃዎችን በህገ-ወጥ ጨረታ እየሸጠ ነው (ባለሃብቶች እንዳይገዙ ታግደዋል)። 📌 ወጣቶች በኃይል እየተገደዱ ወደ ጦርነት መወሰዳቸው እንዲቆም ተጠይቋል፤ የታጠቁ ወጣቶችም ህይወታቸውን እንዲታደጉ ጥሪ ቀርቧል። 📌 ፓርቲው ከሌሎች ስብስብ አካላት ጋር "የሰላም እና የለውጥ ምክር ቤት" በማቋቋም አፋኙን ስርዓት በሰላማዊ መንገድ ለመቀየር እየታገለ ይገኛል። 📌ህዝቡ አጥፊዎችን ለህግ ለማቅረብ መረጃዎችን እንዲይዝ፣ የፌደራል…
Read the full story at wasulife ↗