ማንችስተር ሲቲ ከአርሰናል ጋር የፊታችን እሁድ ለሚያደርገዉ የኮሚኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታ ቀርቦለት ከነበረዉ የደጋፊዎች መግቢያ ቲኬት ዉስጥ 7 ሺህ ገደማ ያህሉን መመለሱ ተዘግቧል።
ማንችስተር ሲቲ ከአርሰናል ጋር የፊታችን እሁድ ለሚያደርገዉ የኮሚኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታ ቀርቦለት ከነበረዉ የደጋፊዎች መግቢያ ቲኬት ዉስጥ 7 ሺህ ገደማ ያህሉን መመለሱ ተዘግቧል። ይህንን ተከትሎም የአርሰናል ደጋፊዎች በክለባቸዉ ከቀረበላቸዉ ቲኬት ተጨማሪ መግቢያ በማግኘታቸው ስቴድየሙን ሞልተዉ እንደሚታዩ ይጠበቃል። የአርሰናል ደጋፊዎች ከግማሽ በላይ የሆነዉን የስታዲየም መቀመጫ ሸፍነዉ ቡድናቸዉን ያበረታታሉ ተብሏል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗