የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የጥቃት ስጋት ምክንያት በምስጢር የሚጓዙበበትን አውሮፕላን መቀየራቸውን አረጋገጡ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የጥቃት ስጋት ምክንያት በምስጢር የሚጓዙበበትን አውሮፕላን መቀየራቸውን አረጋገጡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሀምሌ በቱርክ ከተካሄደው የኔቶ ጉባኤ ሲመለሱ ኢራን በሚጓዙበት አውሮፕላን ላይ የሚሳኤል ጥቃት ልትፈጽም ትችላለች በሚል የደህንነት ስጋት አውሮፕላን በምስጢር መቀየራቸውን አረጋግጠዋል። ፕሬዚዳንቱ ለጋዜጠኞች እንደገለፁት ውሳኔውን የወሰኑት የጥበቃ ክፍል አባላት እና ወታደራዊ ባለሥልጣናት ያቀረቡላቸውን የደህንነት ምክር ተከተለው ነው። ፕሬዚዳንቱ በቱርክ አንካራ አየር ማረፊያ ከነበሩበት ኤር ፎርስ ዋን አውሮፕላን በምግብ ማቅረቢያ መኪና በኩል በምስጢር በመውጣት ሲ-32Aሶኤ ወደተባለ ልዩ ወታደራዊ አውሮፕላን ተዛውረዋል። የጉዞውን ሚስጥራዊነት ለመጠበቅም ጋዜጠኞችን የያዘው ዋናው አውሮፕላን ኤር ፎርስ ዋን…
Read the full story at zena24now ↗