በሳዑዲ የድንበር ጠባቂዎች ሀሺሽ እና ጫት የተገኘባቸው 8 ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር ዋሉ።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-12 13:01:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሳዑዲ የድንበር ጠባቂዎች ሀሺሽ እና ጫት የተገኘባቸው 8 ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር ዋሉ። በሳዑዲ አረቢያ የዓሲር እና የጃዛን ክልሎች የድንበር ጥበቃ ኃይሎች ጫት እና ሀሺሽ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሞከሩ ያሏቸውን 8 የኢትዮጵያ ዜጎች በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተነግሯል። በሳዑዲ አረቢያ ሕግ መሠረት እንደ ጫት እና ሀሺሽ ያሉ እፆችን በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት እጅግ ከባድ ወንጀል ሲሆን፣ ጥፋተኞች እስከ ሞት ቅጣት ወይም እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት፣ ከባድ የገንዘብ መቀጮ እና ከሀገር የመባረር እርምጃ ያስቀጣል። ለመሆኑ ኢትዮጵያዊያን ለምን በተደጋጋሚ በዚህ መልኩ ይያዛሉ ? በየዓመቱ ከ100 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የምሥራቃዊውን የስደት መስመር በመከተል በጂቡቲ እና በየመን አቋርጠው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሲጓዙ፥ አብዛኞቹ ስደተኞች ከሀገር…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]