የከተሞችን ልማት ለማፋጠን እና ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ ከተሞች በፕላን ሊመሩ ይገባል።
የከተሞችን ልማት ለማፋጠን እና ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ ከተሞች በፕላን ሊመሩ ይገባል። የአማራ ክልል ፕላን ኢንስቲትዩት የምሥራቅ ጎጃም ዞን የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር መሪዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እንዲሁም በተለዩ የሕግ ማዕቀፎች ላይ የሥልጠና መድረክ አካሂዷል፡፡ https://www.ameco.et/94508/
Read the full story at amharamassmedia ↗