የትራፊክ ጉዳት ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጪ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ማገድ ለጊዘው እንዲቆም ተደረገ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-12 14:31:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

የትራፊክ ጉዳት ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጪ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ማገድ ለጊዘው እንዲቆም ተደረገ የደንብ 557/2016 ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያ አስኪጸድቅ የትራፊክ ጉዳት ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጪ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ማገድ ለጊዘው እንዲቆም ተደርጓል:: የአዲስ አበባ ትራፊክ ማጅመንት ባለሰልጣን የደንብ ተላላፊዎችን የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ መቀበልም ሆነ ሰሌዳ መፍታት ሳያስፈልግ የዲጂታል የትራፊክ ቁጥጥር እና ቅጣት ማስፈጸሚያ ሲስተም ስርዓት በመዘርጋት የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክን ለመቆጣጣር የወጣውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 557/2016 የቅጣት አወሳሰንን እየተገበረ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከደንቡ ተግባር ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ በደንብ መተላላፍ የነጥብ ጣሪያ ደርሰው የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫቸው ታግዶ የተሀድሶ ስልጠና እንዲወስድና እና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]