የሱዳን ክስ እና የግብፅ አካሄድ‼
የሱዳን ክስ እና የግብፅ አካሄድ‼ በግብፅ መረጃ መሰረት የሱዳን መንግስት ኢትዮጵያን እየከሰሰ ነው። ክሱም በሱዳን የመሰረተ ልማትና የኢነርጅ ተቋሞች ላይ በፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ የተመቱት በኢትዮጵያ ድጋፍ ነው ሲል አደገኛ የሆነ ክስ አቅርቧል። በሱዳን የተለያዮ ኤሌክትሪክ ማመንጫና ማከፋፈያ ቦታዎች ላይ የፈጥኖ ደራስ ሀይሉ ጥቃት የፈፀመ ሲሆን የሱዳን መንግስት ግን ላለማቀፉ ተቋማትና በሱዳን ላሉ ዲፕሎማቶች የሱዳኑን የእርስበርስ ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ ለማላከክ የግብፅ መንግስት በሚሰጠው የተሳሳተ የሳተላይት ምስል ኢትዮጵያን ለሱዳኑ ጦርነት ተጠያቂ ለማድረግ ቅስቀሳ ጀምሯል። የሱዳኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ እየወጋችን ነው ይህ ከጎረቤት አገር አይጠበቅም ነበር እኛ ለኢትዮጵያ መልስ የማንሰጠው አቅም አተን አይደለም ትግስትን መርጠን ነው ብሏል። በተቃራኒ የግብፁ አቻው በሱዳን…
Read the full story at wasulife ↗