ከ4 ሺህ በላይ ሴቶች ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት ማግኘታቸዉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ።
ከ4 ሺህ በላይ ሴቶች ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት ማግኘታቸዉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ። ህጉ በሚፈቅድባቸዉ ሁኔታዎች ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት በጤና ተቋማት ደረጃ በሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች በመስጠት የእናቶችን ህመምና ሞት ለመቀነስ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ገልጿል ። በክልሉ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥና የድህረ ፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት እንክብካቤ ያገኙ ሴቶች 13 ሺህ 621 ሲሆኑ ከእነዚህም ዉስጥ 4 ሺህ 968 የሚሆኑት ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት አግኝተዋል ። የተቀሩት 8ሺህ 653 ሴቶች የድህረ ፅንስ ማቋረጥ ድንገተኛ አገልግሎት ፣ 6 ሺህ 846ቱ ደግሞ የድህረ ፅንስ ማቋረጥ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ማግኘታቸዉን የቢሮው የቤተሰብ ዕቅድ…
Read the full story at zena24now ↗