በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጉባኤ ላይ የተሳተፉ የዲያስፖራ አባላት የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-12 16:04:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጉባኤ ላይ የተሳተፉ የዲያስፖራ አባላት የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ ላለፉት ሶስት ሳምንታት ሲሳተፉ የቆዩ የዲያስፖራ አባላት ከኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት እና ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በተዘጋጀ ልዩ የጉብኝት መርሃ ግብር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። የዲያስፖራ አባላቱ በጉብኝታቸው ወቅት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ ወደ ሙሉ ስራ በመግባቱ የተሰማቸውን ደስታ የገለጹ ሲሆን፣ ፕሮጀክቱ ከግብ ለማድረስ ለተደረገው ቁርጠኝነትና አመራር አድናቆታቸውን ለግሰዋል። ባለፈው መስከረም ወር ሙሉ በሙሉ ተመርቆ ስራ የጀመረው ህዳሴ ግድብ የሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃላይ 50 በመቶ ያህሉን የሚሸፍን ሲሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ መንደሮችን ከብሔራዊ የኃይል መረብ ጋር ማገናኘት ተችሏል። የኢትዮጵያ ዲያስፖራ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]