" የመኪና እቃ የተሰረቀባችሁ መጥታችሁ የራሳችሁን ንብረት በመለከት መረከብ ትችላላችሁ " - ፖሊስ
" የመኪና እቃ የተሰረቀባችሁ መጥታችሁ የራሳችሁን ንብረት በመለከት መረከብ ትችላላችሁ " - ፖሊስ በአዲስ አበባ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋና ፖሊስ መምሪያ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተሽከርካሪ እቃዎችን በመስረቅ የተጠረጠሩ 5 ግለሰቦችንና የተሰረቁ እቃዎችን ይገዙ የነበሩ 2 ተቀባዮችን በድምሩ 7 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገለጸ። ፖሊስ በክፍለ ከተማው በተበራከተው የመኪና እቃ ስርቆት ላይ የተመሠረተ ክትትል ሲያደርግ ከቆየ በኋላ፣ ለአንድ ወር ከ15 ቀን በተካሄደ ምርመራ ተጠርጣሪዎቹን መያዙን ገልጿል። ፖሊስ በበቂ ማስረጃ የስርቆት ወንጀል ፈጽመዋል ብሎ የጠረጠራቸው 5 ግለሰቦች ፦ ° ዳዊት መንግስቱ፣ ° ከድር አህመድ፣ ° ማሃዲ ሳቢት፣ ° ኤሊያስ አረጋ እና በቃሉ አንዱዓለም ናቸው። ደረጀ ታደሰ እና ቾምቤ ሀይሉ የተባሉት ሁለት ግለሰቦች ደግሞ የተሰረቁ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗