ተክለሃይማኖት አዳነ ከእስር መለቀቁ ተሰምቷል።

WASULIFEneutral2026-08-12 16:14:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተክለሃይማኖት አዳነ ከእስር መለቀቁ ተሰምቷል። የ"እግረኛው ሚዲያ" መስራችና ባለቤት ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ ሜክሲኮ ከሚገኘው ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ከሰዓት 11፡50 ላይ ከእስር መለቀቁን ጉርሻ አጋርቷል።። ተክሌ ሃምሌ 23/2018 ከቀኑ 11:00 አካባቢ መታሰሩን መዘገባችን ይታወሳል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]