ደቡብ አፍሪካ ስደተኞችን ለመመለስ ያወጣችሁት ወጪ እንዲከፈላት ጠየቀች‼

WASULIFEneutral2026-08-12 16:42:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደቡብ አፍሪካ ስደተኞችን ለመመለስ ያወጣችሁት ወጪ እንዲከፈላት ጠየቀች‼ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ኢትዮጵያን ጨምሮ የበርካታ አገራትን ሕገ-ወጥ ስደተኞች ወደ አገራቸው ለመመለስ ያወጣውን ወጪ ኤምባሲዎቻቸው እንዲከፍሉ ጠየቀ። የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቶሚ ማክሆዴ ለፓርላማ እንደገለጹት፣ በዘንድሮው ዓመት 90 ሺህ ያህል ሕገ-ወጥ ስደተኞች የተባረሩ ሲሆን ሂደቱም ከተመደበው 60 ሚሊዮን ራንድ በጀት አምስት እጥፍ በማደግ 292 ሚሊዮን ራንድ ወጪ ጠይቋል። አብዛኛው ወጪ በትራንስፖርትና ለአዲስ ማደሪያ ማዕከል የዋለ በመሆኑ፣ ማላዊ፣ ኢትዮጵያና ናይጄሪያ ያወጣችውን ወጪ ሊተኩላት እንደሚገባ ሚኒስቴሩ አሳውቋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]