(ዘ-ሐበሻ ዜና) ግብፅ በመካው ስምምነት ላይ እንዳትካተት ሳኡዲ አረቢያ ተቃውሞ ማቅረቧ ተዘገበ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሳኡዲ አረቢያ፣ ቱርክና ፓኪስታን ‹‹የመካ ስምምነት›› የተሰኘ ወታደራዊ ስምምነት መፈፀማቸው ይታወሳል፡፡ በዚህ ስምምነት ውስጥ ግብፅ እንዳትካተት ሳኡዲአረቢያ ተቃውሞ ማሰማቷን ሚድል ኢስት አይ ዘግቧል፡፡ 3 ምንጮቹን በዋቢነት የጠቀሰው ዘገባው እንዳለው በስምምነቱ ውስጥ ግብፅ እንድትካተት ቱርክ ከፍተኛ ግፊት ማድረጓን ገልፆ ይሁን እንጂ የሳኡዲ ባለስልጣናት
(ዘ-ሐበሻ ዜና) ግብፅ በመካው ስምምነት ላይ እንዳትካተት ሳኡዲ አረቢያ ተቃውሞ ማቅረቧ ተዘገበ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሳኡዲ አረቢያ፣ ቱርክና ፓኪስታን ‹‹የመካ ስምምነት›› የተሰኘ ወታደራዊ ስምምነት መፈፀማቸው ይታወሳል፡፡ በዚህ ስምምነት ውስጥ ግብፅ እንዳትካተት ሳኡዲአረቢያ ተቃውሞ ማሰማቷን ሚድል ኢስት አይ ዘግቧል፡፡ 3 ምንጮቹን በዋቢነት የጠቀሰው ዘገባው እንዳለው በስምምነቱ ውስጥ ግብፅ እንድትካተት ቱርክ ከፍተኛ ግፊት ማድረጓን ገልፆ ይሁን እንጂ የሳኡዲ ባለስልጣናት ‹‹ቢያንስ ለጊዜው መቀላቀል የለባትም›› የሚል አቋም ማንፀባረቃቸውን አስታውቋል፡፡ እንደዘገባው የሳኡዲ ተቃውሞ የመነጨው በሪያድና በካይሮ መካከል ያለው ውጥረት በመባባሱ የተነሳ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ2013 የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ፕሬዝደንት አል ሲሲ ስልጣን ከያዙ በኋላ ሳኡዲ አረቢያ ትልቅ…
Read the full story at zehabeshanews ↗