ፊልመኞቹ፥ በአሜሪካ የቀሩ አትሌቶች አስገራሚ ድራማ‼️

ZENA24NOWneutral2026-08-13 05:11:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፊልመኞቹ፥ በአሜሪካ የቀሩ አትሌቶች አስገራሚ ድራማ‼️ ከአንድ ቀን በፊት ማክሰኞ ነሀሴ 5/2018፥ በአሜሪካ ፖርትላንድ ኤርፖርት ውስጥ የኢትዮጵያን መለያ የለበሱና ከ20 አመት በታች የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፉ የኢትዮጵያ ልዑካን ያሳዩት ድራማዊ ትዕይንትና ትርምስ አስገራሚ ነበር፤ የአሰልጣኞችና የአትሌቶች ልዩ ትወና፥ የአመራሩ ሩጫና ግርግር ሙሉ ፊልም የሚወጣው ክስተት ሆኖ አልፏል፤ ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሻል ሰባት የቡድኑ አባላት የመኮብለላቸውን ዜና ይፋ ካደረገ በኋላ ጉዳዩ እስካሁን መነጋገሪያ ሆኖ ቀጥሏል፤ ይህንን ዜና ተከትለን እኛም ጥልቅ ማጣራት አድርገን ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን ቀርበናል፥ እነሆ የፊልመኞቹ ድራማ፦ 🔷 የአሰልጣኞቹ መሰወር፦ አራት አሰልጣኞች ወደ አሜሪካ ሄዱ፤ ኢንስትራክተር መሰረት መንግስቱ፣ ሀብታሙ ግርማ፣ ድሪባ ለገሰና አማረ ሙጬ ከቡድኑ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]