አትሌት የሚቀበለው ሰው አጥቶ ፖርትላንድ የሚኖር ፍራኦል የሚባል የአትሌቲክስ ወዳጅ ተቀብሎት ማረፊያቸው ድረስ እስከመውሰድ ደርሷል፤ የኮሚኒኬሽን ባለሙያ ስለሌለ ከአዘጋጅ አካሉ ጋር ያለው ግንኙነት ተቋርጦ ዋጋ ተከፍሏል፤ ይህ ሁሉ ሆኖ ፌዴሬሽኑ ስኬታማ ነበርን የሚል አቋም ይዞ ሲሸላለም መዋሉ ያስደነግጣል፤ ከአትሌቶቹ በላይ አመራር ቦታ ላይ የተቀመጡት ሰዎች የሚሰሩት ፊልም ያሳቅቃል፤ ሌላው ሃገር ቢሆን በራስ ፍቃድ ስልጣን እስከመልቀቅ የሚደርስ ውሳኔ የሚያስወስን ቢሆንም

ZENA24NOWneutral2026-08-13 05:11:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

አትሌት የሚቀበለው ሰው አጥቶ ፖርትላንድ የሚኖር ፍራኦል የሚባል የአትሌቲክስ ወዳጅ ተቀብሎት ማረፊያቸው ድረስ እስከመውሰድ ደርሷል፤ የኮሚኒኬሽን ባለሙያ ስለሌለ ከአዘጋጅ አካሉ ጋር ያለው ግንኙነት ተቋርጦ ዋጋ ተከፍሏል፤ ይህ ሁሉ ሆኖ ፌዴሬሽኑ ስኬታማ ነበርን የሚል አቋም ይዞ ሲሸላለም መዋሉ ያስደነግጣል፤ ከአትሌቶቹ በላይ አመራር ቦታ ላይ የተቀመጡት ሰዎች የሚሰሩት ፊልም ያሳቅቃል፤ ሌላው ሃገር ቢሆን በራስ ፍቃድ ስልጣን እስከመልቀቅ የሚደርስ ውሳኔ የሚያስወስን ቢሆንም የእኛዎቹ ገሚሱ በቡድን ተደራጅቶ፥ አንዱ በግል ትዕዛዝ እያስተላለፈ፥ ቀሪው በውጭ ጉዞ ፍቅር ተጠምዶ፥ ሌላው በብሄሩና በመንግስት ስር ተሸጉጦ፥ በካሜራ ፊት ግን እየተሳሳቁ ስለ ቀጣዩ አለም ሻምፒዮናና ኦሊምፒክ እቅድ ሲያወጡ ማየት ያማል፤ የአትሌቲክሱ መውረድ፥ የአትሌቶቹ እንባ፥ የባለሙያው ብሶት ለእነሱ ግድ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]