የ አዲስ አበባ አደገኛ ጉዞ ከየት ወደየት??
የ አዲስ አበባ አደገኛ ጉዞ ከየት ወደየት?? የ130 ዓመት ከተማ ብቻ አይደለችም! ከ700 ዓመታት በፊት በካርታ ላይ ያረፈችውና በግራኝ አህመድ ጦር የወደመችው ጥንታዊቷ ከተማ ታሪክ ምን ነበር? «መጤና ነባር» በሚለው አደገኛ ትርክት የተሸፈነው እውነተኛ የታሪክ መስመር! ይህ video የ መፍትሄ ሃሳብም ይጠቁማል ያድምጡ... https://youtu.be/bWerqoF0M7g
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗