የባህር በር ባለቤትነት ለፖለቲካዊ ተፅእኖ

WELCOMEneutral2026-08-13 06:22:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ባለቤትነት በዓለም አቀፍ ፖለቲካ እና ጂኦፖለቲካዊ ግንኙነት ውስጥ በቀላሉ የሚታይ ጉዳይ አይደለም በታሪክ አጋጣሚዎች እንደተስተዋለው የባህር በር ባለቤት የሆኑ ሀገራት ከኢኮኖሚ እድገታቸው ባለፈ በአካባቢያቸው ላይ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ የደህንነት እና የዲፕሎማሲያዊ ተጽእኖ የመፍጠር አቅም ይኖራቸዋል የባህር በር የሌላቸው ሀገራት ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ ለመድረስ በባህር 8230 The post የባህር በር ባለቤትነት ለፖለቲካዊ ተፅእኖ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]