እርስ በርሳቸው የማይተማመኑ የጥፋት ሃይሎች ከንቱ ጥምረት ጽምዶ

WELCOMEneutral2026-08-13 06:22:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን ከሻዕቢያና ሌሎች ጽንፈኛ ሃይሎች ጋር 8220ጽምዶ8221 የተሰኘ በፖለቲካዊ ተቃርኖ የተሞላ የጥፋት ጥምረት በመመስረት የትግራይ ሕዝብን ለሁለንተናዊ ቀውስ ለመዳረግ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል 8221ጽምዶ8221 በሚል ጥምረት በመፍጠር የኢትዮጵያን ሰላም ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሰው የጥላቻ ኃይል በጋራ ፖለቲካዊ ራዕይና በሕዝብ ጥቅም ላይ የተመሠረተ አይደለም የሕዝብ ጠላትና የጥፋት ጥምረት የሆነው ጽምዶ የመንግሥትን አቅም ለማዳከም በጊዜያዊ የሥልጣን ስሌት የተፈጠረ 8230 The post እርስ በርሳቸው የማይተማመኑ የጥፋት ሃይሎች ከንቱ ጥምረት 8211 8220ጽምዶ8221 appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]