የባህር በርን ማስመለስ የመንግሥት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ የቤት ስራ ነው የአዲሰ አበባ ነዋሪዎች

WELCOMEneutral2026-08-13 06:22:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 6 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በርን ማስመለስ የመንግሥት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ የቤት ስራ ነው አሉ የአዲሰ አበባ ነዋሪዎች ለፋና ዲጂታል አስተያየታቸውን የሰጡት የመዲናዋ ነዋሪዎች ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና አትቀርም ብለዋል የመዲናዋ ነዋሪ የሆኑት ግርማ ፍቃዱ ኢትዮጵያ በግፍ የተነጠቀችውን የባህር በር ማስመለስ ለመንግሰት ብቻ የሚተው ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ የቤት ስራ መሆኑን 8230 The post የባህር በርን ማስመለስ የመንግሥት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ የቤት ስራ ነው 8211 የአዲሰ አበባ ነዋሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]