ምክክሩ ቀጣዩ ትውልድ መደማመጥን የአስተሳሰብና የኑሮ ባህል እንዲያደርግ ትልቅ መሠረት የሚጥል ነው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ ነሐሴ 6 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክክሩ ቀጣዩ ትውልድ መደማመጥን የአስተሳሰብና የኑሮ ባህል እንዲያደርግ ትልቅ መሠረት የሚጥል ነው አሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንም በመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ በፖለቲካ ሥርዓት በፖለቲካ ውክልናና በምርጫ ሥርዓት በሙስናና በመልካም አስተዳደር በሃይማኖት ጉዳዮችና በሰላም ግንባታ ዙሪያ በተካሄዱ ምክክሮች ተመካካሪዎች ባቀረቧቸው ምክረ ሀሳቦች ላይ መግባባት መደረሱን ይፋ 8230 The post ምክክሩ ቀጣዩ ትውልድ መደማመጥን የአስተሳሰብና የኑሮ ባህል እንዲያደርግ ትልቅ መሠረት የሚጥል ነው 8211 የአዲስ አበባ ነዋሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗