ፒኤስጂ ከአስቶንቪላ ተጠባቂው ጨዋታ
አዲስ አበባ ነሐሴ 6 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በፒኤስጂ እና አስቶንቪላ መካከል ይደረጋል የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ እና የዩሮፓ ሊግ አሸናፊው አስቶንቪላ ዋንጫውን ለማንሳት የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል ፒኤስጂ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ዋንጫን ለማንሳት የሚያደርገው ፍልሚያ ተጠባቂ ነው አስቶንቪላ በፈረንጆቹ 1982 ያሳካውን የአውሮፓ 8230 The post ፒኤስጂ ከአስቶንቪላ 8211 ተጠባቂው ጨዋታ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗