መንግሥት በሙስና እና ህገወጥ ተግባራት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ የሚበረታታ ነው የጅማ ከተማ ነዋሪዎች

WELCOMEneutral2026-08-13 06:22:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 6 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በሙስና እና ህገወጥ ተግባራት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ የሚበረታታ ነው አሉ የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አስተያየታቸውን የሰጡት የጅማ ከተማ ነዋሪዎች በጥቂት ህገወጥ ግለሰቦች ምክንያት የልማት ስራዎች መጎዳት የለባቸውም ብለዋል ሙስና እና ብልሹ አሰራር የሀገርን እድገት እንደሚጎዳ አንስተው በህዝብና በመንግሥት መካከል ያለውን መተማመን ያላላል ነው 8230 The post መንግሥት በሙስና እና ህገወጥ ተግባራት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ የሚበረታታ ነው 8211 የጅማ ከተማ ነዋሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]