የሀገር ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠብቅ ዘመናዊ ሰራዊት ለማደራጀት ቴክኖሎጂ ወሳኝ ነው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

WELCOMEneutral2026-08-13 06:22:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 6 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሀገር ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠብቅ ዘመናዊ ሰራዊት ለማደራጀት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ወሳኝ ነው አሉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ የተደራጀ ዘመናዊ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለመገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል 8230 The post የሀገር ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠብቅ ዘመናዊ ሰራዊት ለማደራጀት ቴክኖሎጂ ወሳኝ ነው 8211 ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]