በድሬዳዋ ከተማ የወባ እና ደንጊ ወረርሽኝ በሽታዎች ሊከሰቱ ይችላሉ ሲል የከተማው ጤና ቢሮ አስጠነቀቀ።
በድሬዳዋ ከተማ የወባ እና ደንጊ ወረርሽኝ በሽታዎች ሊከሰቱ ይችላሉ ሲል የከተማው ጤና ቢሮ አስጠነቀቀ። በድሬዳዋ እና አካባቢው ተከታታይነት ያለው ዝናብ እየዘነበ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የወባ እና የደንጊ ወረርሽኝ በሽታዎች ሊከሰቱ እንደሚችሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ጽጌረዳ ክፍሌ ለብስራት ሬዲዮ ገልፀዋል። ከዝናብ በኋላ የሚፈጠረው ሞቃታማ አየር ለወባ ትንኞች መራባት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር መሆኑን ነው ያስታወቁት። ዶክተር ጽጌረዳ አክለው እንደገለፁት በአሁኑ ወቅት በተለይም በመኖሪያ ቤቶች አካባቢ ትንኞች በከፍተኛ መጠን ይራባሉ። በመኖሪያ ቤታቸው ያልተሸፈኑ የውሃ ማጠራቀሚያዎች ለትንኞች መራባት ከፍተኛ አስተዋፅፆ ስላለቸው ነዋሪዎች ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው አሳስበዋል። ቢሮው የወባ በሽታ ስርጭት ከመስፉፉቱ እስቀድሞ አስፈላጊ የሆኑ የቅድመ መከላከል ስራዎች ላይ…
Read the full story at addis_news ↗