የሳዑዲ ተመላሾችን ክብራቸው ተጠብቆ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲቀላቀሉ በትኩረት እየተሰራ ነው

WELCOMEneutral2026-08-13 07:29:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያ ስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብትና ክብራቸው ተጠብቆ ወደ ቤተሰቦቻቸው የማቀላቀሉ ሥራ በተቀናጀ ሁኔታ እየተከናወነ ነው አለ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽኑ ከሳዑዲ ዓረቢያው ንጉሥ ሳልማን የሰብዓዊ እርዳታ ማዕከል ጋር በመተባበር ከስደት ተመላሾችን መልሶ ማቋቋም የሚያስችል የድጋፍ ስምምነት ተፈራርሟል የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶር) 8230 The post የሳዑዲ ተመላሾችን ክብራቸው ተጠብቆ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲቀላቀሉ በትኩረት እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]