የሕዳሴ ግድቡ ምዕራፍ የተዘጋባት ግብጽ በሌላኛው የሴራ መንገድ ተከስታለች።
የሕዳሴ ግድቡ ምዕራፍ የተዘጋባት ግብጽ በሌላኛው የሴራ መንገድ ተከስታለች። የኢትዮጵያን ብርቱ የዲፕሎማሲ ክንድ መቋቋም አልቻለችምየሕዳሴ ግድቡ ምዕራፍ የተዘጋባት ግብጽ በሌላኛው የሴራ መንገድ ተከስታለች። የኢትዮጵያን ብርቱ የዲፕሎማሲ ክንድ መቋቋም አልቻለችም፤ ከንቱ እብሪቷ ምኞቷን ሊያሳካላት አልቻለም፤ የሃሰት መረጃዎቿም በዓለም አቀፍ ዘንድ ተቀባይነት አላገኙም፤ የሕዳሴ ግድቡ ርሃብ እና ድርቅ ያመጣል በማለት ያሳየችው የአዞ እንባም የዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡን አላስገረመም፤ የኢትዮጵያ ስኬት፤ ተጠቃሚነት እና የኢኮኖሚ ዕድገት ለግብጽ ታላቅ ሽንፈት ኾኗታል። ለዘመናት የሕዳሴ ግድቡ እንዳይጠናቀቅ አሲራለች። ኾኖም ግን የተንኮል ሸፍጧ ታላቁ ሕዳሴ ግድብን ከመጠናቀቅ አላገደውም። የኢትዮጵያን ጠንካራ ዲፕሎማሲ መስበር ያልቻለችው ግብጽ ከሰሞኑ ደግሞ ከሱዳን ጋር በመናበብ የውኃ መጠን…
Read the full story at amharamassmedia ↗