ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ስራ እየሰሩ ነው
አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ስራ እየሰሩ ነው አለ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶር) እንዳሉት የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ እመርታ የተረጂነት አስተሳሰብን በመስበር ወደ አዲስ የምርታማነት ምዕራፍ እያሸጋገረ ነው የኢትዮጵያ ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ስራ እየሰሩ መሆኑን ጠቁመዋል 8230 The post ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ስራ እየሰሩ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗