በሸርቆሌ ድንበር አካባቢ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው ተባለ‼

WASULIFEneutral2026-08-13 09:20:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሸርቆሌ ድንበር አካባቢ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው ተባለ‼ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር በሚገኘው የሸርቆሌ ወረዳ አካባቢ ያለማቋረጥ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑንና ይህም የአካባቢውን ነዋሪዎች ለከፍተኛ ስጋት እንዳዳረገ ተገለጸ። እንደ ዘገባው ከሆነ፦ 📌 ውጊያው በሱዳን ጦርና በፈጣን ደራሽ ኃይሎች መካከል የሚደረግ የፖለቲካ ሽኩቻ ቢመስልም፣ ዋናው መነሻው ግን በአካባቢው ያለውን የወርቅና የማዕድን ሀብት በህገ-ወጥ መንገድ ለመዝረፍ የሚደረግ ሽሚያ ነው ተብሏል። 📌 የሱዳን ጦር ከቤኒሻንጉልና ከህወሓት ታጣቂዎች ጋር በጥቅም በመጣመር ድንበር ተሻጋሪ የሀብት ዘረፋና የውክልና ጦርነት (Proxy War) እያካሄደ ይገኛል በማለትም ተገልጿል። 📌 በድንበሩ አካባቢ የሚሰማው የከባድ መሳሪያ ድምፅ የሸርቆሌ ነዋሪዎችን ሰላማዊ ህይወት ያናጋ ሲሆን፣ የመንግስት አካላት የወታደራዊና የደህንነት…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]