አንገር ጉትን ያጋጠመው ውጊያ ምንድነው?

WASULIFEneutral2026-08-13 09:20:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንገር ጉትን ያጋጠመው ውጊያ ምንድነው? በምስራቅ ወለጋ አንገር ጉትን ከተማ ከባድ ውጊያ መካሄዱና ነዋሪዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በሚገኘው አንገር ጉትን ከተማና በዙሪያዋ ባሉ ቀበሌያት ታጣቂዎች ከተማዋን ለመቆጣጠር በከፈቱት ከባድ ውጊያ ሳቢያ በአካባቢው ከፍተኛ የደህንነት ስጋት መንገሱን ዶቼቬሌ ዘገበ። እንደ ዘገባውና የአይን እማኞች ገለጻ፦ 📌 ጥቃቱ ቅዳሜ አመሻሽ ላይ የተጀመረ ሲሆን፣ እሁድ ሙሉ ቀን በከተማዋ መግቢያ ኬላዎች ላይ ከባድ ፍልሚያ ተካሄዷል። ታጣቂዎቹ ከተማዋን አቋርጠው ለመግባት ቢሞክሩም በጸጥታ አካላት መከላከል ሳይሳካላቸው ቀርቷል። 📌 በተካሄደው ከባድ ፍልሚያ በሁለቱም ወገኖች በኩል በበርካታ የጸጥታ አባላት ላይ የህይወት መስዋዕትነት መድረሱ ተጠቁሟል። 📌ስጋቱ አሁንም ባለመቀረፉ ምክንያት በርካታ ነዋሪዎች ንብረታቸውን እያሸሹ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]