የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረኮች ንቁ ተሳታፊ አማራጭ ዲፕሎማሲን ያሰፋ ተላማጅና ገቢር ነበብ እንዲሁም አጀንዳ ቀራጭ አድርጓታል
አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ የነፃነትና የአፍሪካውያን የአንድነት ተምሳሌት ብትሆንም በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች የገጠሟት ውስጣዊና ውጫዊ ፈተናዎች በዲፕሎማሲው መስክ የሌሎችን አጀንዳዎች እንድትቀበልና በጥገኝነት ስሜት ውስጥ እንድትቆይ አድርገዋት ቆይቷል ይሁን እንጂ በቅርብ ዓመታት የተቀረጸውና በመደመር ፍልስፍና የሚመራው አዲሱ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ሀገሪቱን ከዚህ አጀንዳ ተቀባይነትና ጥገኝነት በማላቀቅ ታሪኳን ታላቅነቷንና አሁን ላይ 8230 The post የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረኮች ንቁ ተሳታፊ አማራጭ ዲፕሎማሲን ያሰፋ ተላማጅና ገቢር ነበብ እንዲሁም አጀንዳ ቀራጭ አድርጓታል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗