በኦሮሚያ ክልል የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ይበልጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው አቶ አወሉ አብዲ
አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ 17 የመንግሥት ጽሕፈት ቤት አገልግሎቶችን በውስጡ የያዘው የጅማ ዞን አስተዳደር ጽቤት ሕንጻ በዛሬው ዕለት ተመርቋል አቶ አወሉ አብዲ በዚህ ወቅት ሕንጻው ከወረቀት ንክኪ ነጻ የሆነ ዲጂታል አገልግሎት መስጠት 8230 The post በኦሮሚያ ክልል የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ይበልጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው 8211 አቶ አወሉ አብዲ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗