"ልዩነት ቀድሞም ለምክክር የተቀመጥንበት እንጂ ሰበር ዜና አይሆንም!"ግርማ ሰይፉ

WASULIFEneutral2026-08-13 10:15:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ልዩነት ቀድሞም ለምክክር የተቀመጥንበት እንጂ ሰበር ዜና አይሆንም!"ግርማ ሰይፉ "​ሀገራዊ ምክክር መጀመሩ ለሀገራችን ትልቅ ዜና ነው። ምክንያቱም ኢትዮጵያዊያን ልዩነቶቻችንን በጠብመንጃ የመፍታት አባዜያችንን ትተን በስልጣኔ ለመወያየት አማራጭ ይዘን ስለወጣን። ​ነገር ግን ሀገራችንን "እንወዳለን" የሚሉ በውጭ የሚገኙ አንዳንዶች ይህንን ትልቅ አዎንታዊ አጋጣሚ እንደ ዜና ማቅረብ አልፈለጉም። ይባስ ብለው ቀድሞም የልዩነት ነጥብ የነበሩ ጉዳዮችን ዛሬ አዲስ ግኝት አስመስለው "ሰበር ዜና" ሲያደርጉት ይስተዋላል። ጎበዝ! ለምክክር የተቀመጥነው እኮ ቀድሞም ልዩነት ስለነበረን ነው፤ ልዩነት መኖሩ ዜና ሊሆን አይችልም። ዜና የሚሆነው ልዩነቶቻችንን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታት መቻላችን ነው! ​ከታገስን የስነ-ስርዓት ጉዳይ ሆኖብን እንጂ በሂደቱ ውስጥ እንደ ጉድ የሚተረኩ፣ አስደናቂ (ዋው…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]