"ለኢትዮጵያ ከምክክር ውጭ ሌላ መድኃኒት የለም" ፕሮፌሰር አሕመድ ዘካርያ
"ለኢትዮጵያ ከምክክር ውጭ ሌላ መድኃኒት የለም" ፕሮፌሰር አሕመድ ዘካርያ በኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቁ የፖለቲካ እና የማኅበራዊ ልዩነቶችን በሠለጠነ መንገድ በመፍታት ለዘላቂ የሀገር ግንባታ መሠረት ለመጣል የሚደረገው የሀገራዊ ምክክር ሂደት በተስፋ የተሞላ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። በሂደቱ ከታችኛው የኅብረተሰብ ክፍል ጀምሮ በርካታ የምክክር ሀሳቦች ሲዳብሩበት የቆየው ይህ የሀገራዊ ምክክር መድረክ አሁን ላይ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍሎች ያሳተፈ የጋራ የመፍትሔ ሀሳብ ማዕከል ኾኗል። https://www.ameco.et/94533/
Read the full story at amharamassmedia ↗