#አንኳር

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-13 10:21:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

#አንኳር "በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የሃሳብ ብዘኃነት መኖሩ እያንዳንዱን ሃሳብ እንድንፈትሽ መንገድ ይጠርጋል፤ ሌሎችን ለማዳመጥ፣ ጥያቄ ለመጠየቅ እና የማናውቀውን ለመረዳት ዕድል ይሰጠናል። ይህም የጋራ ግንዛቤን በማሳደግ የተሻሉ የጋራ ውሳኔዎችን ለመወሰን በር ይከፍታል፡፡" የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን #AMECO #Nationaldialogue #Ethiopia #ባሕር_ዳር #ነሐሴ_07_2018_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]