በፋና 80 ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ወሳኝ ፍልሚያ ይደረጋል

WELCOMEneutral2026-08-13 10:37:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና 80 የውዝዋዜና ዳንስ ውድድር በምዕራፍ 5 ምድብ ሁለት 8ኛ ሳምንት ውድድሩን ለማድመቅ ተመልሷል በዚህ ሳምንት 5 የዳንስ ቡድኖች ወደ መድረኩ የሚቀርቡ ሲሆን የትኞቹ ቡድኖች በውድድሩ እንደሚቆዩና የትኛው ቡድን ከውድድሩ እንደሚሰናበት በጉጉት ይጠበቃል ወደ ግማሽ ፍፃሜው ለመቀላቀል በሚደረገው በዚህ ወሳኝ ፍልሚያ የባሕልና የዘመናዊ ዳንስ ቡድኖች የዳኞችንና የተመልካቾችን 8230 The post በፋና 80 ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ወሳኝ ፍልሚያ ይደረጋል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]