በስምንቱ ቡድኖች የጸደቁ ምክረ ሀሳቦችን የሚያጣጥም ቡድን ዛሬ ስራ ይጀምራል ኮሚሽኑ

WELCOMEneutral2026-08-13 10:44:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በስምንቱ ቡድኖች ጸድቀው የሚቀርቡ ምክረ ሀሳቦችን የሚያጣጥምና ድግግሞሽን የሚያስተካክል ቡድን በዛሬው ዕለት ሥራ ይጀምራል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገሥላሴ የሀገራዊ ምክክሩን አሁናዊ ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ እየሰጡ ነው ኮሚሽነሯ በዚሁ ወቅት እንዳሉት እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው ስምንቱም ቡድኖች ስራቸውን ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ 8230 The post በስምንቱ ቡድኖች የጸደቁ ምክረ ሀሳቦችን የሚያጣጥም ቡድን ዛሬ ስራ ይጀምራል 8211 ኮሚሽኑ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]