የኢትዮጵያ እና ኬንያን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ነሐሴ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ረጅም ዓመታት ያስቆጠረውን ኢትዮጵያ እና ኬንያ ወታደራዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ከሀገሪቱ ጦር ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ቻርሊስ ካሃሪሪ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል የሁለቱ ወገኖች ውይይት በዋናነት የሀገራቱን ወታደራዊ ግንኙነትና ሁለንተናዊ ወዳጅነት አጠናክሮ ማስቀጠል በሚቻልባቸው ጉዳዮች 8230 The post የኢትዮጵያ እና ኬንያን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗